ስፖርት ዜና ዕሁድ ነሀሴ 10 2012 ዓ.ም (Ethiopian sport news) August 16, 2020 | 10 Comments FALSE:: ERROR: UNSUPPORTED ENCODING Sports
ጋርዲዮላ በራይካርድ የተገነባውን ባርሴሎና ይዞ ሻንፒየንስ ሊግ ወሰደ። ባየር ሙንሽንም የተሰራ ቡድን ነበር። ሲቲም ከአቅም በላይ በገንዘብ የተገነባ ቡድን ነው። ነገርግን ሻንፒየንስ ሊግን ዋንጫ ከሜሲ ውጭ አልወሰደም። በግሌ የጫወታ ውበቱ ቢማርከኝም በራሱ ወጣቶችን በትንሽ ገንዘብ ገዝቶ ቡድን ገንብቶ አያውቅም። ለሊዮን ቡድን ክብር ይገባቸዋል። ጫወታውን ተቆጣጥረው አሸንፈው ወጥተዋል። ዩቬንቱስ እና ሲቲን ማሸነፋቸው ትልቅ የቡድን ስብስብ መሆናቸውን አስመስክረዋል። ተቀይሮ የገባው ዴንቤሌ ሁለት ሲያገባ ዤፍ አልደርሌይን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። ፍፁም ቅጣት ምት ሊዮኖችም ተከልክለዋል። ጎል ውስጥ ተገፍቶ ወድቋል። ዘገባችሁ ሚዛናዊ ይሁን። ሁሌም እንግሊዝኛ ዘገባ ብቻ ስለምትሰሙ የተለየ እይታችሁን ይጋርደዋል። ፈረንሳይኛ እና ስፓኞል ወይም ጣሊያንኛን ተማሩ። የእንግሊዝ ጋዜጠኞች ሚዛን የሌላቸው ናቸው። ኬቨን ደብራውን እያለ ሄንደርሰን የዓመቱ ኮከብ ብለው ፀሃፊዎች መርጠዋል። ኦዌንን ከኦንሪ ይበልጣል ብለው መምረጣቸውን አትርሱት። Reply
ወከር የሰራው ጥፋትስ አልታያቺሁም ፔናሊቲ ያሰጥ ነበር
ጋርዲዮላ በራይካርድ የተገነባውን ባርሴሎና ይዞ ሻንፒየንስ ሊግ ወሰደ። ባየር ሙንሽንም የተሰራ ቡድን ነበር። ሲቲም ከአቅም በላይ በገንዘብ የተገነባ ቡድን ነው። ነገርግን ሻንፒየንስ ሊግን ዋንጫ ከሜሲ ውጭ አልወሰደም። በግሌ የጫወታ ውበቱ ቢማርከኝም በራሱ ወጣቶችን በትንሽ ገንዘብ ገዝቶ ቡድን ገንብቶ አያውቅም።
ለሊዮን ቡድን ክብር ይገባቸዋል። ጫወታውን ተቆጣጥረው አሸንፈው ወጥተዋል። ዩቬንቱስ እና ሲቲን ማሸነፋቸው ትልቅ የቡድን ስብስብ መሆናቸውን አስመስክረዋል። ተቀይሮ የገባው ዴንቤሌ ሁለት ሲያገባ ዤፍ አልደርሌይን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። ፍፁም ቅጣት ምት ሊዮኖችም ተከልክለዋል። ጎል ውስጥ ተገፍቶ ወድቋል። ዘገባችሁ ሚዛናዊ ይሁን። ሁሌም እንግሊዝኛ ዘገባ ብቻ ስለምትሰሙ የተለየ እይታችሁን ይጋርደዋል። ፈረንሳይኛ እና ስፓኞል ወይም ጣሊያንኛን ተማሩ። የእንግሊዝ ጋዜጠኞች ሚዛን የሌላቸው ናቸው። ኬቨን ደብራውን እያለ ሄንደርሰን የዓመቱ ኮከብ ብለው ፀሃፊዎች መርጠዋል። ኦዌንን ከኦንሪ ይበልጣል ብለው መምረጣቸውን አትርሱት።
ለፍፃሜ ከደረሱት,..ከ 4’ቱ ቡድኖች አንዳቸው የቻምፒዪንስሊግ አሸናፊ ይሆናል/ሉ!🙂
ያስተዋለ እና የገባው የሆነ ነገር ይለኛል,😁
ሀሪፍ
ዘንድሮ የዋንጫ ባለቤት Lyon ነው who is with me?
You can’t build a team because of spending millions !
እስተርኒግ የሳተው ጎል ድጋይ ወርውሮ መሬት መሳት ማለትነው
አረ በጣም የሚገርም ነው ዘንድሮ ሀያላኖቹ ጉድ ተሰርተዋል መሴ
Contact me if you want to be my Boyfriend 😍💋 💝💖❤️
ስተርሌንግ መሬት በዱላ ሳተ እኮ ማታ ቢያንስ ወጤቱ ይሄ አይሆንም ነበር እሱ ጎል ቢቆጠር